መጽሐፈ ምሳሌ 6:20-22
መጽሐፈ ምሳሌ 6:20-22 መቅካእኤ
ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ትምህርት አትተው፥ ሁልጊዜም በልብህ አኑራቸው፥ በአንገትህም እሰራቸው። ስትሄድም ይመሩሃል፥ ስትተኛ ይጠብቁሃል፥ ስትነሣ ያነጋግሩሃል።