መጽሐፈ ምሳሌ 30:8

መጽሐፈ ምሳሌ 30:8 መቅካእኤ

ከንቱነትንና ሐሰተኛነትን ከእኔ አርቃቸው፥ ድህነትንና ሀብታምነትን አትስጠኝ፥ የሚያስፈልገኝን እንጀራ ስጠኝ፥