መጽሐፈ ምሳሌ 3:3-4

መጽሐፈ ምሳሌ 3:3-4 መቅካእኤ

ደግነትና እውነት አይተዉህ፥ በአንገትህ ላይ እሰራቸው፥ በልብህ ጽላት ጻፋቸው። በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ።