መጽሐፈ ምሳሌ 24:5-6

መጽሐፈ ምሳሌ 24:5-6 መቅካእኤ

ጠቢብ ሰው ብርቱ ነው፥ አዋቂም ሰው ኃይሉን ያበዛል። በመልካም አመራር ጦርነትን ትመራለህ፥ ብዙ ምክር ባለበትም ድል ይገኛል።