መጽሐፈ ምሳሌ 22:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 22:11-12 መቅካእኤ

የልብን ንጽሕናን የሚወድና ንግግሩ ለዛ ያለው ሰው፥ ንጉሥ ወዳጁ ይሆናል። የጌታ ዐይኖች እውቀትን ይጠብቃሉ፥ የአታላዩን ቃላት ግን ይገለብጣል።