መጽሐፈ ምሳሌ 10:5

መጽሐፈ ምሳሌ 10:5 መቅካእኤ

በበጋ የሚያከማች ልጅ አስተዋይ ነው፥ በመከር የሚተኛ ግን እርሱ ራሱን ያስነውራል።