ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:1

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:1 መቅካእኤ

ስለዚህ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ ወንድሞቼ ሆይ! ደስታዬና አክሊሌ ናችሁ፤ የተወደዳችሁ ሆይ! በዚህ መንገድ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ።