ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:9-10

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:9-10 መቅካእኤ

በክርስቶስም በማመን በእምነት ላይ የተመሠረተውን የእግዚአብሔርን ጽድቅ እንጂ በሕግ ላይ የተመሠረተውን የራሴ ጽድቅ ሳይኖረኝ፥ በእርሱ እንድገኝ ነው፤ በሞቱም እርሱን በመምሰል ክርስቶስንና የትንሣኤውን ኃይል መከራውንም ተካፋይ መሆኔን ማወቅ እፈልጋለሁ፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}