ትንቢተ ናሆም መግቢያ

መግቢያ
ትንቢተ ናሆም ከጥንት ጀምሮ የእስራኤል ቀንደኛ ጠላት ስለ ነበረችው የአሦር ዋና ከተማ ስለ ነነዌ መደምሰስ የሚገልጽ ቅኔ ነው። ነነዌ ከክርስቶስ ልደት በፊት በሰባተኛው ምእተ ዓመት መጨረሻ ላይ መደምሰስዋ፥ ሥልጣንን ያለ አግባብ መጠቀም፥ ጭካኔና ትዕቢት መጨረሻው ውድቀት መሆኑን ያሳያል።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
አስፈሪው የእግዚአብሔር ቊጣ (1፥1-6)
በአሦር ላይ የተላለፈው ፍርድ ለእስራኤል ሕዝብ ተስፋ ማስገኘቱ (1፥7-14)
የአሦር ዋና ከተማ ነነዌ መጥፋት (2፥1—3፥19)
ምዕራፍ

ማድመቅ

ያጋሩ

ኮፒ

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ