የማርቆስ ወንጌል 1:16-17

የማርቆስ ወንጌል 1:16-17 መቅካእኤ

ኢየሱስ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲያልፍ፥ ስምዖንና ወንድሙ እንድርያስ ዓሣ አጥማጆች ስለ ነበሩ፥ መረብ ወደ ባሕር ሲጥሉ አያቸው። ኢየሱስም፥ “ተከተሉኝ፤ ሰው አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች