ትንቢተ ሚክያስ 7:18

ትንቢተ ሚክያስ 7:18 መቅካእኤ

በደልን ይቅር የሚል፥ የርስቱን ትሩፍ ዓመጽ የሚያሳልፍ እንደ አንተ ያለ አምላክ ማን ነው? ርኅራኄ ይወድዳልና ቁጣውን ለዘለዓለም አያቆይም።