ትንቢተ ሚክያስ 5:4

ትንቢተ ሚክያስ 5:4 መቅካእኤ

ይህም ሰላም ይሆናል፤ አሦር ወደ ምድራችን ከመጣ፥ ምሽጎቻችንንም ከረገጠ፥ ሰባት እረኞችና ስምንት አለቆች እናስነሣበታለን።