ትንቢተ ሚክያስ 5:2

ትንቢተ ሚክያስ 5:2 መቅካእኤ

ስለዚህ ወላጂቱ እስከምትወልድበት ጊዜ ድረስ አሳልፎ ይሰጣቸዋል፤ ከዚህ በኋላ የቀሩት ወንድሞቹ ወደ እስራኤል ልጆች ይመለሳሉ።