በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
የማቴዎስ ወንጌል 9 ያንብቡ
ያዳምጡ የማቴዎስ ወንጌል 9
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
6 రోజులు
ጸሎት ስጦታ ነው፣ ድንቅ የሆነ ከሰማዩ አባታችን ጋር ህብረት የምናደርግበት እድል ነው። በዚህ የ6 ቀን እቅድ ውስጥ ኢየሱስ ስለጸሎት ያስተማረውን አብረን የምናስስ እና ቀጣይነት ያለው ጸሎት በትልቅ ድፍረት መጸለይ የምንችልበትን ሂደት እንዳስሳለን።
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች