የማቴዎስ ወንጌል 6:21-23

የማቴዎስ ወንጌል 6:21-23 መቅካእኤ

ሃብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናልና። “ዐይን የሰውነት መብራት ናት። ስለዚህ ዓይንህ ጤናማ ከሆነች፥ ሰውነትህ ሁሉ የበራ ይሆናል፤ ዓይንህ የታመመች ከሆነች ግን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማው እንዴት የበረታ ይሆን!

ተዛማጅ ቪዲዮዎች