የማቴዎስ ወንጌል 26:39

የማቴዎስ ወንጌል 26:39 መቅካእኤ

ወደ ፊት ጥቂት እልፍ ብሎ በፊቱ ተደፋና እንዲህ ሲል ጸለየ “አባቴ! የሚቻል ከሆነ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጂ እንደ እኔ አይሁን።”

ተዛማጅ ቪዲዮዎች