የማቴዎስ ወንጌል 1:2-3

የማቴዎስ ወንጌል 1:2-3 መቅካእኤ

አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብ ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤ ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስ ኤስሮምን ወለደ፤ ኤስሮም አራምን ወለደ፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች