የሉቃስ ወንጌል 22:50-51

የሉቃስ ወንጌል 22:50-51 መቅካእኤ

ከእነርሱም አንዱ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠው። ኢየሱስ ግን፦ “ይህንስ ተው” አለ፤ ጆሮውንም ዳስሶ ፈወሰው።