ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23

ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23 መቅካእኤ

በእርሱም ራስህን እንዳታረክስ ከማናቸውም እንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ለመተኛት በእንስሳ ፊት አትቁም፤ ጸያፍ የሆነ ተግባር ነው።