ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21

ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21 መቅካእኤ

ከልጆችህ ማናቸውንም ለሞሌክ በእሳት የሚቀርብ መሥዋዕት አድርገህ አትስጥ፥ በዚህም የአምላክህን ስም አታርክስ፤ እኔ ጌታ ነኝ።