ኦሪት ዘሌዋውያን 11:45

ኦሪት ዘሌዋውያን 11:45 መቅካእኤ

እኔ አምላካችሁ እሆን ዘንድ ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ ጌታ ነኝ፤ ስለዚህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።”