መጽሐፈ ኢያሱ 6:21

መጽሐፈ ኢያሱ 6:21 መቅካእኤ

በከተማይቱም የነበሩትን ሁሉ፥ ወንዱንና ሴቱን፥ ሕፃኑንና ሽማግሌውን፥ በሬውንም በጉንም አህያውንም፥ በሰይፍ ስለት ፈጽመው አጠፉ።