መጽሐፈ ኢያሱ 20:3

መጽሐፈ ኢያሱ 20:3 መቅካእኤ

እነዚህም ከተሞች በስሕተት ሳያውቅም ሰውን የገደለ ገዳይ እንዲሸሽባቸው ከደም ተበቃዩ መማፀኛ ይሆኑላችኋል።