መጽሐፈ ኢያሱ 1:2-3

መጽሐፈ ኢያሱ 1:2-3 መቅካእኤ

“ባርያዬ ሙሴ ሞቷል፤ እንግዲህ አሁን አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ። ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}