መጽሐፈ ኢዮብ 42:10

መጽሐፈ ኢዮብ 42:10 መቅካእኤ

ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ ሲጸልይ ጌታ ምርኮውን መለሰለት፥ ጌታ ቀድሞ በነበረው ፋንታ በሁለት እጥፍ አሳድጎ ለኢዮብ ሰጠው።