የዮሐንስ ወንጌል 3:30-31

የዮሐንስ ወንጌል 3:30-31 መቅካእኤ

እርሱ እንዲልቅ እኔ ግን እንዳንስ ያስፈልጋል።” ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው፥ የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።