የዮሐንስ ወንጌል 16:8-9

የዮሐንስ ወንጌል 16:8-9 መቅካእኤ

እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤