ትንቢተ ኤርምያስ 8:22

ትንቢተ ኤርምያስ 8:22 መቅካእኤ

በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለምን አልሆነም?