ትንቢተ ኤርምያስ 37:2

ትንቢተ ኤርምያስ 37:2 መቅካእኤ

በነቢዩ በኤርምያስም በኩል የተናገረውን የጌታን ቃላት እርሱም ሆነ ባርያዎቹ የአገሩም ሕዝብ አልሰሙም።