ትንቢተ ኢሳይያስ 22:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 22:11 መቅካእኤ

በአሮጌው ኩሬ ላለው ውኃ በሁለቱ ቅጥር መካከል መከማቻ ሠራችሁ፤ ይህን ያደረገውን ግን አልተመለከታችሁም፥ ቀድሞ አቅዶ የሠራውንም አላስታወሳችሁም።