ወደ ገላትያ ሰዎች 1:23-24

ወደ ገላትያ ሰዎች 1:23-24 መቅካእኤ

ነገር ግን “ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረው፥ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን እምነት አሁን ይሰብካል” ተብሎ ሲነገር ይሰሙ ነበር፤ በእኔም ምክንያት እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር።