ትንቢተ ሕዝቅኤል 43:4-5

ትንቢተ ሕዝቅኤል 43:4-5 መቅካእኤ

የጌታ ክብር በሩ ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከተው ቤት ገባ። መንፈስም አነሣኝ፥ ወደ ውስጠኛውም አደባባይ አስገባኝ፤ እነሆ፥ የጌታ ክብር ቤቱን ሞላው።