ኦሪት ዘፀአት 4:22-23

ኦሪት ዘፀአት 4:22-23 መቅካእኤ

ፈርዖንንም ትለዋለህ፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ እስራኤል የበኩር ልጄ ነው፤ እንዲያገለግለኝ ልጄን ልቀቅ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኩር ልጅህን እገድላለሁ።’”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}