ኦሪት ዘፀአት 3:3-4

ኦሪት ዘፀአት 3:3-4 መቅካእኤ

ሙሴም፦ “ልሂድና ይህን ታላቅ ራእይ ልይ ቁጥቋጦው ለምን አልተቃጠለም?” አለ። ጌታም እርሱን ሊያይ እንደመጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቁጥቋጦው መካከል፦ “ሙሴ፥ ሙሴ” ብሎ ጠራው። እርሱም፦ “እነሆኝ” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}