ኦሪት ዘፀአት 17:15-16

ኦሪት ዘፀአት 17:15-16 መቅካእኤ

ሙሴም መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም “ጌታ ሰንደቅ ዓላማዬ ነው” ብሎ ጠራው፤ እርሱም፦ “እጅ በጌታ ዙፋን ላይ ስለጫነ የጌታ ሰልፍ በአማሌቅ ላይ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይሁን አለ።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}