ኦሪት ዘዳግም 13:14

ኦሪት ዘዳግም 13:14 መቅካእኤ

ጉዳዩን አጣራ፤ መርምር፤ በሚገባም ተከታተል፤ ነገሩ እውነት ሆኖ ከተገኘና ይህ አስጸያፊ ነገር በመካከልህ መፈጸሙ ከተረጋገጠ፥