የሐዋርያት ሥራ 24:23

የሐዋርያት ሥራ 24:23 መቅካእኤ

የመቶውንም አለቃ ጳውሎስን ሲጠብቅ እንዲያደላለት፥ ከወዳጆቹም ማንም ሲያገለግለው ወይም ወደ እርሱ ሲመጣ እንዳይከለክልበት አዘዘው።