2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:3
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:3 መቅካእኤ
ሰውነታቸው የቆዳ በሽታ የያዛቸው አራት ሰዎች ከሰማርያ ቅጽር በር ውጪ ነበሩ፤ እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “እስክንሞት ድረስ ስለምን በዚህ እንቆያለን?