2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:9-10
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:9-10 መቅካእኤ
ስለዚህ በማደሪያችን ሆንን ወይም ተለይተን ሄድን፥ እርሱን ደስ የምናሰኝ መሆንን ነው የምንፈልገው። መልካም ሆነ ወይም ክፉ፥ በሥጋችን እንደ ሠራነው ዋጋችንን ለመቀበል፥ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ፊት እንቆማለን።