2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20 መቅካእኤ
ስለዚህ እግዚአብሔር ጥሪውን የሚያቀርበው በእኛ በኩል በመሆኑ፥ እኛ ለክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ስለ ክርስቶስ ሆነን “ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ” ብለን እንለምናለን።