በሕይወትም ያሉት፥ ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ፥ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሰብአዊ አመለካከት እንደምናየው አድርገን አንመለክትም፤ ክርስቶስንም በዚህ መልክ ተመልክተነው የነበርን ብንሆን እንኳን፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግን በዚህ መልክ አይደለም የምናውቀው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5 ያንብቡ
ያዳምጡ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
4 ቀናት
ይህ የአራት ቀናት ዕቅድ በህይወታችን እግዚአብሔርን ለማወቅና እርሱ እንዲታወቅ ማድረጋችን እኛን ወደ እርሱ ዓላማ እንዴት እንደሚገፋን ይዳስሳል፡፡ ዳዊትን እግዚአብሔር እንደ ልቤ እንዲለው ያደረገው ምን እንደሆነ እወቅና አንተስ እንዴት በሙሉ ትኩረትህ በእግዚአብሔር ፍቅር መኖር እንደምትችል እንዲሁም ከኢየሱስ ጋር ባለህ ህብረት በመደሰትና ፍላጎቶችህን እንደሚፈፅም ስለማመንም ጭምር፡፡ ይህ ዕቅድ የበለፀገው በዩቨርዥን ነበር፡፡
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች