1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:5

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:5 መቅካእኤ

ስለዚህ እኔ ደግሞ ወደ ፊት ለመታገስ ባልተቻለኝ ጊዜ፦ “ፈታኙ ምናልባት ፈትኖአቸዋል፤ ድካማችንም ከንቱ ሆኖአል፤” ብዬ በመፍራት እምነታችሁን ለማወቅ ጢሞቴዎስን ላክሁ።