1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:7

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:7 መቅካእኤ

ጥንድ በሬዎች ወስዶ ቆራረጠ፤ ሥጋቸውንም በመልእክተኞች እጅ ልኮ፥ “ሳኦልንና ሳሙኤልን የማይከተል ሰው በሬው እንደዚህ ይቆራረጣል!” ሲል በመላው እስራኤል አስነገረ። ታላቅ ፍርሀት ከጌታ ዘንድ በሕዝቡ ላይ ወደቀ፤ ሕዝቡም እንደ አንድ ሰው ሆኖ ወጣ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}