1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:9

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:9 መቅካእኤ

ስለዚህ ክፉውንና በጎውን በመለየት ሕዝብህን በትክክለኛ ፍርድ ለመምራት የሚያስችለኝን ጥበብ ስጠኝ፤ ይህ ካልሆነ ግን ታላቅ ሕዝብህን እንዴት ልመራ እችላለሁ?”