1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:5

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:5 መቅካእኤ

በዚያች ሌሊት ጌታ በገባዖን ለሰሎሞን በሕልም ተገለጠለትና “ምን እንድሰጥህ ትፈልጋለህ?” አለው።