1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:14

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:14 መቅካእኤ

አባትህ ዳዊት እንዳደረገው በመንገዴ ብትሄድና ለእኔም ብትታዘዝ፥ ሕጌንና ትእዛዞቼንም ብትፈጽም ረጅም ዕድሜ እሰጥሃለሁ።”