1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:13

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:13 መቅካእኤ

ከዚህም በላይ አንተ ያልጠየቅከውንም ሁሉ ጨምሬ እሰጥሃለሁ፤ ይኸውም በዘመንህ ማንኛውም ሌላ ንጉሥ ያላገኘውን ብልጽግናና ክብር አበዛልሃለሁ።