1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:12

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:12 መቅካእኤ

እነሆ የጠየቅኸውን አደርጋለሁ፤ እንዲያውም ማንም ሰው ከዚህ በፊት ካገኘውና ወደፊትም ሊያገኘው ከሚችለው የበለጠ ጥበብንና አስተዋይነትን እሰጥሃለሁ።