1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:39

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:39 መቅካእኤ

ሰዎቹም ይህን ባዩ ጊዜ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፍተው በመደነቅ “ጌታ አምላክ ነው! እውነተኛ አምላክ እርሱ ብቻ ነው!” አሉ።