1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:32

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:32 መቅካእኤ

እነዚህንም ድንጋዮች ረብርቦ በጌታ ስም መሠዊያ ሠራ፤ በዙሪያውም ዐሥራ አራት ሊትር ውሃ የሚይዝ ጉድጓድ ማሰ።